"ያዘጋጀነው ስልጠና ከተለያየ የትምህርት ደረጃ ቢመጡም ፣ በቀላሉ እንዲረዱት በማሰብ ከጀማሪ እስከ በሙያው ልምድ ያላቸውን ያማከለ ነው። እያንዳንዱ አርስት ተማሪዎቻችን በቀላሉ ተረድተው የሳይበር ምህዳሩን በብቃት መከላከል እና መጠበቅ እንዲችሉ ስልጠናችን በቂ ዕውቀት ያስጨብጣቸዋል። ስልጠናችን ዓለም በአሁኑ ሰዓት የደረሰበትን የሳይበር ምህዳር ቴክኖሎጅ ተማሪዎቻችን ብቁ ሁነው እንዲያጠናቅቁ ሁኖ ከመዘጋጀቱም በተጨማሪ፤ ባለፉት ሁለት ዓመታት እጅግ በጣም እያደገ ያለዉን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በብቃት እንዲገነዘቡ በማሰብ በስልጠናችን አካተነዋል።"

@ኢትዮ-ሳይበር አካዳሚ

Full cybersecurity course


ተማሪዎቻችንን ዓለም በደረሰበት የሳይበር ደህንነት ጥበቃ ብቁ ለማድረግ በቀረጽነው ስርዓተ ትምህርት መሰረት፤ ከጀማሪ እስከ ብቁ የሙያ ስልጠና እንሰጣለን። በዚህ ንዑስ አርስት ስር የስልክ፣ የኮምፒዩተር እንዲሁም የድህረ ገጽ ጠለፍ፤ በተጨማሪም እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ብቁ በሆኑና በሙያው እረጅም እድሜ ባካበቱ ባለሙያዎቻችን ስልጠናውን የምሰጥ መሆኑን ለመግለጽ እንዎዳለን።



Software development and AI

በዚህ ንዑስ አርዕስት ስር በአሁኑ ሰዓት በሳይበር ሴኪዩርቲ ስራ ቀጣሪዎች እጅግ ተፈላጊ የሆነዉን የፓይተን ፕሮግራመር ክህሎት ተማሪዎቻችን እንዲኖራቸው በማሰብ በዚህ ስልጠና አካተነዋል። እንዲሁም ተማሪዎቻችን አርቴፍሻል ኢንተለጀንስን በጥልቀት እንዲረዱት በተግባር የሂሳብ ቀመሩን እና ሶፍትዌሩን እንዴት መጻፍ እንደ ሚችሉ ይማራሉ።


Social engineering

በዚህ ንዑስ ዓርስት ስር የሰውን ልጅ ዓስተሳሰብ መሰረት በማድረግ የኮምፒዩተር ጠላፊዎች ጠንካራ የሳይበር ምህዳርን ሰብረው መግባት የሚያስችላቸዉን ዘዴዎች በስፋት እንማራለን። መጥቂቱ ስልጠናው ስነ ዓእምሮ (human psychology)፣ emotional intelligence ካካተትናቸዉ ዓርእስቶች ዉስጥ ናቸው። 

ማሳሰቢያ

የደንበኞቻችን ፍላጎት ለማርካት በ Cashapp ፣ Zelle ፣ Venmo ፣ tele birr፣ PayPal እና ክፍያ መፈጸም የሚችሉበት ምንገድ አመቻችተናል።

CashApp payment

በካሺ አፕ ክፍያ በመፈጸም፥ ለመመዝገብ በስልክ ቁጥራችን +1(773)-000-xxxx መልክት ይላኩ።



Tell birr payment

በቴሌ ብር ክፍያ በመፈጸም፥ ለመመዝገብ በስልክ ቁጥራችን +251(9)-xxx-xxxx መልክት ይላኩ።


Debit & credit payment

በክሬዲት ወይንም በዲቤት ካርድ መመዝገብ የሚችሉ ከሆነ በቀጥታ ከዚህ ድህረ ገጽ ግዥውን መፈጸም ይችላሉ።